am_tq/luk/23/08.md

321 B

ሄሮድስ ኢየሱስን ለማየት ይፈልግ የነበረው ለምን ነበር?

ኢየሱስ ተአምር ሲደርግ ለማየት ይፈልግ ስለ ነበር፡፡

ሄሮድስ ላቀረበው ጥያቄ ኢየሱስ የሰጠው መልስ ምን ነበር?

ምንም አልመለሰለትም፡፡