am_tq/luk/21/36.md

305 B

ያ ቀን የሚመጣው በድንገት በመሆኑ ኢየሱስ ሰሚዎቹ ምን እንዳያደርጉ ነው ያስጠነቀቃቸው?

በገደብ የለሽ ሕይወት፣ በመጠጥ ብዛትና ስለ ኑሮ በመጨነቅ ልባቸው እንዳይዝል አስጠነቀቃቸው፡፡