am_tq/luk/21/25.md

280 B

በኀይልና በታላቅ ክብር ከመምጣቱ በፊት ምን ምልክት እንደሚታይ ነው ኢየሱስ የተናገረው?

ፀሐይ፣ ጨረቃና ከዋክብት ላይ ምልክት ይሆናል፤ በምድር ያሉ ሕዝቦች ይጨነቃሉ፡፡