am_tq/luk/21/07.md

496 B
Raw Permalink Blame History

ስለ ቤተ መቅደሱ ሰዎች ለኢየሱስ ያቀረቡት ሁለት ጥያቄዎች ምንድናቸው?

‹‹ይህ ሁሉ የሚሆነው መቼ ነው፤ ደግሞም ይህ እንደሚሆን ምልክቱ ምንድነው? የሚሉ ነበሩ፡፡

ኢየሱስ ብዙ አሳሳቾች እንደሚመጡ አስጠንቅቋል፤ እነዚህ አሳሳቾች ምን ይላሉ?

‹‹እኔ እርሱ ነኝ››፤ ‹‹ጊዜው ቀርቦአል›› ይላሉ፡፡