am_tq/luk/19/47.md

431 B

ቤተ መቅደስ ውስጥ እያስተማረ እያለ ኢየሱስን ለመግደለው የፈለጉ እነማን ነበሩ?

የካህናት አለቆች፣ ጸሐፍትና የሕዝቡ መሪዎች ኢየሱስን ለመግደል ፈለጉ፡፡

በዚያ ጊዜ እርሱን መግደል ያልቻሉት ለምን ነበር?

ሰዎች ከልባቸው ትምህርቱን ይከታተሉ ስለ ነበር ነው፡፡