am_tq/luk/19/37.md

211 B

ኢየሱስ ከደብረ ዘይት ተራራ ሲወርድ ሕዝቡ ምን እያሉ ነበር የጮኹት?

‹‹በጌታ ስም የሚመጣ ንጉሥ የተባረከ ነው›› እያሉ ጩኹ፡፡