am_tq/luk/19/11.md

414 B

ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም ሲደርስ ሰዎቹ ምን እንደሚሆን ነበር የጠበቁት?

ወዲያውኑ የእግዚአብሔር መንግሥት የሚገለጥ መስሏቸው ነበር፡፡

ኢየሱስ በተናገረው ምሳሌ መስፍኑ የሄደው ወዴት ነበር?

የንጉሥነት ማዕረግ ተቀብሎ ለመመለስ ወደ ሩቅ አገር ሄደ፡፡