am_tq/luk/19/05.md

228 B

ኢየሱስ ወደ ዘኬዎስ ቤት በመሄዱ ሰዎች ምን እያለ ነበር ያጉረመረሙት?

‹‹ከኀጢአተኛ ቤት ገብቶ ሊስተናገድ ነው›› በማለት አጉረመረሙ፡፡