am_tq/luk/16/24.md

311 B

ሀብታሙ ሰው ለአብርሃም ያቀረበው የመጀመሪያ ጥያቄ ምን ነበር?

‹‹በዚህ ነበልባል እየተሰቃሁ ስለሆነ አልዓዛር የጣቱን ጫፍ ውሃ ነክሮ ምላሴን እንዲያቀዘቅዝልኝ እባክህ ላክልኝ›› አለ፡፡