am_tq/luk/16/22.md

310 B

ኢየሱስ በተናገረው ምሳሌ ድኻው አልዓዛር ሲሞት ወዴት ነበር የሄደው?

መላእክት ወደ አብርሃም ዕቅፍ ወሰዱት፡፡

ሀብታሙ ሰው ሲሞት ወዴት ነበር የሄደው?

ሐዴስ ወደሚባል የስቃይ ቦታ ነው፡፡