am_tq/luk/16/08.md

497 B

መጋቢው ባደረገው ነገር የሀብታሙ ሰው ምላሽ ምን ነበር?

በብልኅነቱ መጋቢውን አደነቀው፡፡

ይህን ታሪክ መሠረት በማድረግ ኢየሱስ ሌሎች እንዲያደርጉ የተናገረው ምንድነው?

‹‹የዚህ ዓለም ገንዘብ ባለቀ ጊዜ፣ በዘላለም ቤት ተቀባይነት እንዲኖራችሁ በዚሁ ገንዘብ ወዳጆችን ለራሳችሁ አፍሩበት›› አለ፡፡