am_tq/luk/12/45.md

258 B

ሌሎች አገልጋዮችን የሚደበድብና ጌታው ሲመለስ ዝግጁ ያልሆነ አገልጋይ ምን ይደርስበታል?

ጌታው ይቆራርጠዋል፤ ዕድል ፈንታውንም ከማያምኑ ጋር ያደርጋል፡፡