am_tq/luk/12/39.md

219 B

ኢየሱስ እንደሚነግረን ብፁዓን የትኞቹ አገልጋዮች ናቸው?

ኢየሱስ በሚመጣበት ጊዜ ነቅተው የሚያገኛቸው አገልጋዮች ብፁዓን ናቸው፡፡