am_tq/luk/12/33.md

270 B

ኢየሱስ ንብረታችንን የት እንድናከማች ነው የሚናገረው፤ ለምን?

በዚያ ሌባ ስለማይሰርቀውና ብልም ስለማይበላው ንብረታችንን በሰማይ እንድናከማች ነው የነገረን፡፡