am_tq/luk/12/20.md

356 B

ኢየሱስ በተናገረው ምሳሌ እርሻው ፍሬያማ የሆነለት ሀብታሙ ሰውዬ ምን ማድረግ ነበር ያሰበው?

ጐተራውን አፍርሶ ሌሎች ሰፋ ያሉ ለመሥራት፣ ከዚያ ዘና ብሎ ለማረፍ፣ ለመብላትና ለመጠጣት፣ ደስ ለመሰኘት ነበር ያሰበው፡፡