am_tq/luk/11/05.md

222 B

ኢየሱስ በተናገረው ምሳሌ በእኩለ ሌሊት ተነሥቶ ሰውየው ለወዳጁ እንጀራ የሰጠው ለምን ነበር?

ሰውየው እየነዘነዘ ስለ ለመነው ነበር፡፡