am_tq/luk/08/32.md

251 B

ኢየሱስ ከሰውየው እንዲወጡ ካዘዛቸው በኃላ አጋንንቱ ወዴት ሄዱ?

አጋንንቱ የዐሣማ መንጋ ውስጥ ገቡ፤ እነርሱም እየተጣደፉ ባሕሩ ውስጥ ገብተው ሰጠሙ፡፡