am_tq/luk/08/14.md

549 B

እሾኽ መካከል የወደቀው ዘር እነማን ናቸው፤ ምንስ ደረሰባቸው?

እዚህ ቃሉን የሚሰሙ፣ ውለው አድረው በምድራዊ ሕይወት ጭንቀት፣ በባለጠግነትና ተድላ ደስታ ታንቀው በሚገባ ፍሬ የማያፈሩ ናቸው፡፡

መልካም መሬት ላይ የወደቀው ዘር እነማን ናቸው፤ ምንስ ሆኑ?

እነዚህ ቃሉን ሰምተው የሚጠብቁት፣ ታግሥውም በመጽናት ፍሬ የሚያፈሩ ናቸው፡፡