ዘሩ የእግዚአብሔር ቃል ነበር፡፡
እነዚህ ቃሉን የሚሰሙ፤ ግን አምነው እንዳይድኑ ዲያብሎስ መጥቶ ከልባቸው ቃሉን የሚወስድባቸው ናቸው፡፡
እነዚህ ቃሉን በደስታ የሚቀበሉ፤ የመከራ ጊዜ ሲመጣ ግን እምነታቸውን የሚክዱ ናቸው፡፡