am_tq/luk/07/48.md

292 B
Raw Permalink Blame History

ኀጢአቷ ይቅር እንደ ተባለ ኢየሱስ ለሴትዮዋ ሲናገር በማእድ ተቀምጠው የነበሩ ሰዎች ምን ነበር ያሉት?

‹‹ይህ ኀጢአትን እንኳ የሚያስተሰርይ እርሱ ማን ነው? በማለት ጠየቁ፡፡