am_tq/luk/07/33.md

384 B

እንጀራ ባለ መብላቱ፣ የወይን ጠጅ ባለ መጠጣቱ፣ አጥማቂው ዮሐንስ ላይ የተሰነዘረው ክስ ምን ነበር?

‹‹ጋኔን አለበት›› አሉ፡፡

እየበላና እየጠጣ በመምጣቱ ኢየሱስ ላይ የተሰነዘረው ክስ ምን ነበር?

‹‹በላተኛው ጠጪ ነው›› አሉ፡፡