am_tq/luk/07/29.md

4 lines
214 B
Markdown

# ፈሪሳውያንና የአይሁድ ሕግ ዐዋቂዎች በዮሐንስ መጠመቅ ባለ መፈለጋቸው ምን ሆኑ?
እግዚአብሔር ለእነርሱ ያለውን ዐላማ አቃለሉ፡፡