am_tq/luk/06/41.md

363 B

ከወንድማችን ዐይን ጉድፍ ከማውጣታችን በፊት በመጀመሪያ እኛ ምን ማድረግ እንዳለብን ነው ኢየሱስ የተናገረው? ፡

ግብዞችና እንዳንሆንና አጥርተን ማየት እንድንችል በመጀመሪያ ከገዛ ራሳችን ዐይን ግንዱን ማውጣት አለብን፡