am_tq/luk/06/27.md

285 B

ደቀ መዛሙርቱ ጠላቶቻቸውንና የሚጠሉዋቸውን ሰዎች እንዴት መመልከት እንዳለባቸው ነው ኢየሱስ የተናገረው?

ጠላቶቻቸውን መውደድ፣ ለሚጠሏቸውም መልካም ማድረግ አለባቸው፡፡