am_tq/luk/05/37.md

485 B

በኢየሱስ ሁለተኛ ምሳሌ መሠረት አዲስ ወይን ጠጅ በአሮጌ አቁማዳ ከተቀመጠ ምንድነው የሚሆነው?

አሮጌው አቁማዳ ይቀደዳል፤ አዲሱ ወይን ጠጅ ይፈስሳል፡፡

አዲሱን ወይን ጠጅ በተገቢው ሁኔታ ለመያዝ ምን መደረግ እንዳለበት ነው ኢየሱስ የሚናገረው?

አዲስ ወይን ጠጅ በአዲስ አቁማዳ መያዝ አለበት፡፡