am_tq/luk/05/20.md

423 B

ወዳጆቹ በቤቱ ጣራ ላወረዱት ሽባ ሰው ኢየሱስ ምን ነበር ያለው?

‹‹አንተ ሰው ኀጢአትህ ተሰርዮልሃል›› አለው፡፡

ጸሓፍትና ፈሪሳውያን ይህ ንግግሩ ስድብ እንደ ሆነ ያሰቡት ለምን ነበር?

ምክንያቱም ኀጢአትን ይቅር ማለት የሚችል እግዚአብሔር ብቻ ስለሆነ፡፡