am_tq/luk/05/08.md

468 B

ከዚያ በኃላ ስምዖን ኢየሱስ ምን እንዲያደርግ ፈለገ? ለምን?

እርሱ ኀጢአተኛ ሰው መሆኑን ስምዖን በማወቁ ኢየሱስ ከእርሱ እንዲለይ ነበር ስምዖን የፈለገው፡፡

የወደ ፊት ሥራውን በተመለከተ ኢየሱስ ለስምዖን ምን ነገረው?

ከአሁን ጀምሮ ሰዎችን የሚያጠምድ እንደሚሆን ኢየሱስ ነገረው፡፡