am_tq/luk/05/04.md

660 B

ስምዖን ጀልባ ውስጥ ሆኖ ሕዝቡን ካስተማረ በኃላ ጀልባውን ምን እንደያደርግ ነበር ኢየሱስ ስምዖንን የጠየቀው?

ጀልባውን ወደ ጥልቁ ውሃ ፈቀቅ እንዲያደርግና ዓሣ ለመያዝ መረቡን እንዲጥል ነበር የጠየቀው፡፡

ምንም እንኳ ጴጥሮስ ባለፈው ሌሊት ምንም ዓሣ ባይዝም፣ ምን ነበር ያደረገው?

በመታዘዝ መረቦቹን ጣለ፡፡

መረባቸውን ሲጥሉ ምን ነበር የሆነው?

መረባቸው እስኪበጣጠስ ድረስ እጅግ ብዙ ዓሣ ያዙ፡፡