am_tq/luk/04/28.md

409 B

ምኩራብ ውስጥ የነበሩ ሰዎች እነዚህ የኢየሱስ ምሳሌዎች ሲሰሙ ምን አደረጉ?

በቁጣ ገነፈሉ፤ ከገደል አፋፍ ሊጥሉትም ፈለጉ፡፡

ምኩራብ ውስጥ ባሉት ሰዎች ከመገደል ኢየሱስ የዳነው እንዴት ነበር?

ኢየሱስ የዳነው በመካከላቸው ሰንጥቆ በመሄድ ነበር፡፡