am_tq/luk/04/01.md

348 B

ኢየሱስን ወደ በረሓ የወሰደው ማን ነበር?

ኢየሱስን ወደ በረሓ የወሰደው መንፈስ ቅዱስ ነበር፡፡

ዲያብሎስ ኢየሱስን በበረሓ የፈተነው ለምን ያህል ጊዜ ነበር?

ዲያብሎስ ኢየሱስን በበረሓ የፈተነው 40 ቀን ነበር፡፡