am_tq/luk/03/21.md

258 B

ዮሐንስ ኢየሱስን ካጠመቀው በኃላ ወዲያውኑ ምን ሆነ?

ዮሐንስ ኢየሱስን ካጠመቀው በኃላ ሰማያት ተከፈቱ፤ መንፈስ ቅዱስም በርግብ አምሳል እርሱ ላይ ወረደ፡፡