am_tq/luk/03/08.md

269 B

አብርሃም አባታቸው በመሆኑ ከመመካት ይልቅ፣ ምን እንዲያደርጉ ነበር ዮሐንስ ለሕዝቡ የነገራቸው?

ዮሐንስ የነገራቸው የንስሓ ውጤት የሆነ ፍሬ እንዲያፈሩ ነበር፡፡