am_tq/luk/01/64.md

414 B

የሕፃኑን ስም ከጻፈ በኃላ ዘካርያስ ወዲያውኑ ምን ሆነ?

የሕፃኑን ስም ከጻፈ በኃላ ዘካርያስ ወዲያውኑ ተናገረ፤ እግዚአብሔርንም አመሰገነ፡፡

ከእነዚህ ነገሮች ሁሉ የተነሣ ሰው ሁሉ ስለ ሕፃኑ ምን ተረዳ?

የእግዚአብሔር እጅ እርሱ ላይ መሆኑን ተረዳ፡፡