am_tq/luk/01/62.md

223 B

የልጁ ስም ማን ተብሎ መጠራት እንዳለበት ሲጠየቅ ዘካርያስ ምን በማለት ነበር የጻፈው?

‹‹ስሙ ዮሐንስ መባል አለበት›› በማለት ጻፈ፡፡