am_tq/luk/01/54.md

481 B

ከዚያ በኃላ ማርያም እነዚህ ብርቱ የእግዚአብሔር ሥራዎች የትኞቹ የእግዚአብሔር ተስፋ ቃሎች እንደሚፈጸሙ ነበር የተናገረችው?

እግዚአብሔር ለአብርሃምና ለዘሩ የሰጠው ተስፋ እንደሚፈጸም፣ እግዚአብሔር እነርሱን እንደሚምር፣ እነርሱን እንደሚረዳ የተነገረው ተስፋ ቃል እንደሚፈጸም ነበር፡፡