am_tq/luk/01/30.md

387 B

መልአኩ ማርያም ምን እንደምትሆን ተናገረ?

መልአኩ ማርያም እንደምትፀንስ ተናገረ

ልጁ ማን ተብሎ ይጠራል፤ የሚያደርገውስ ምንድነው?

ልጁ ኢየሱስ ተብሎ ይጠራል፤ በያዕቆብ ዘሮች ላይ ለዘላለም ይነግሣል፤ ለመንግሥቱም ፍጻሜ የለውም፡፡