የጌታ መልአክ ቤተ መቅደሱ ውስጥ ለዘካርያስ ተገለጠለት፡፡
ዘካርያስ መልአኩን ሲያይ በፍርሃት ተዋጠ፡፡
እንዳይፈራና ሚስቱ ኤልሳቤጥ ወንድ ልጅ እንደምትወልድለት መልአኩ ለዘካርያስ ነገረው፡፡ የልጁ ስም ዮሐንስ ይባላል፡፡