am_tq/luk/01/08.md

493 B

ዘካርያስ በኢየሩሳሌም ቤተ መቅደስ ውስጥ ምን እየሠራ ነበር?

ዘካርያስ በክህነት እያገለገለ ነበር፡፡

ዘካርያስ ቤተ መቅደሱ ውስጥ ምን እያደረገ ነበር?

ለእግዚአብሔር እጣን እያጠነ ነበር፡፡

ዘካርያስ ቤተ መቅደሱ ውስጥ በነበረ ጊዜ ሕዝቡ ምን እያደረጉ ነበር?

ሕዝቡ በውጭ ሆነው እየጸለዩ ነበር፡፡