am_tq/luk/01/01.md

986 B

ሉቃስ የሚጠቅሳቸው፣ ‹‹የዐይን ምስክሮች›› እነማን ነበሩ?

‹‹የዐይን ምስክሮቹ›› ከአገልግሎቱ መጀመሪያ አንሥቶ ከኢየሱስ ጋር የነበሩት ናቸው፡፡

ሉቃስ የሚጠቅሳቸው፣ ‹‹የዐይን ምስክሮች›› እነማን ነበሩ?

‹‹የዐይን ምስክሮቹ›› ከአገልግሎቱ መጀመሪያ አንሥቶ ከኢየሱስ ጋር የነበሩት ናቸው፡፡

ኢየሱስ ያደረገውን ከተመለከቱ በኃላ አንዳንዶቹ የዐይን ምስክሮች ያደረጉት ምን ነበር?

ኢየሱስ ያደረገውን ነገር ታሪክ ጻፉ፡፡

ኢየሱስ የተናገረውንና ያደረገውን አስመልክቶ ሉቃስ የራሱን ታሪክ መጻፍ ለመጻፍ የወሰነው ለምን ነበር?

ቴዎፍሎስ የተማረው ነገር እውነት መሆኑን እንዲያውቅ ነው፡፡