am_tq/lev/26/21.md

805 B

እስራኤል እርሱን የማይሰሙ ከሆነ አደገኛ አራዊት እንደሚልክባቸው ያህዌ ተናግሮአል፤ እነዚህ አራዊት ምን ያደርጉባቸዋል?

እነዚህ አራዊት ልጆቻቸውን እንደሚነጥቁ፣ ከብቶቻቸውን እንደሚያጠፉ፣ ቁጥራቸውንም እንደሚያመነምኑ ያህዌ ተናግሮአል፡፡

እስራኤል እርሱን የማይሰሙ ከሆነ አደገኛ አራዊት እንደሚልክባቸው ያህዌ ተናግሮአል፤ እነዚህ አራዊት ምን ያደርጉባቸዋል?

እነዚህ አራዊት ልጆቻቸውን እንደሚነጥቁ፣ ከብቶቻቸውን እንደሚያጠፉ፣ ቁጥራቸውም እንደሚመነምን ያህዌ ተናግሮአል፡፡