am_tq/lev/26/03.md

396 B

ያህዌ ዝናብ በወቅቱ እንዲልክላቸው ምድሪቱም እህል እንድትሰጣቸው ሕዝቡ ምን ማድረግ አለባቸው?

ሕዝቡ በሕጉ እንዲሄዱ፣ ትእዛዞቹን እንዲጠብቁ፣ ከእርሱ ዝናብንና እህልን እንዲቀበሉ፣ ለእርሱም መታዘዝ እንዳለባቸው ያህዌ ለሕዝቡ ተናገረ፡፡