am_tq/lev/26/01.md

4 lines
179 B
Markdown

# ሕዝቡ ለራሳቸው ምን እንዳያበጁ ነው ያህዌ የተናገረው?
ያህዌ ሕዝቡ ጣዖት ማበጀት እንደሌለባቸው ተናገረ፡፡