am_tq/lev/25/39.md

341 B

ከወገናቸው መካከል ድኻ የሆነውንና ራሱን መርዳት ያልቻለውን ሰው ሕዝቡ እንዴት መያዝ አለባቸው?

ሕዝቡ መርዳት እንጂ፣ ወለድ ከእርሱ መቀበል ወይም በማንኛውም መንገድ እርሱን መጠቀሚያ ማድረግ የለባቸውም፡፡