am_tq/lev/25/03.md

436 B

ስድስት ዓመት ከታረሰ በኃላ ወይን ከተገረዘና ፍሬው ከተሰበሰበ በኃላ ምን መደረግ እንዳለበት ነው ያህዌ የሚናገረው?

ስድስት ዓመት ከታረሰ በኃላ ወይን ከተገረዘና ፍሬው ከተሰበሰበ በኃላ ሰባተኛው ዓመት ለምድሪቱ የሰንበት ዕረፍት እንዲሆን ያህዌ ለሕዝቡ ተናገረ፡፡