am_tq/lev/23/42.md

275 B

የያህዌ የዳስ በዓል ሲከበር የእስራኤል ሕዝብ የት መኖር ነበረባቸው?

የእስራኤል ሕዝብ የያህዌ የዳስ በዓል ሲከበር ሰባት ቀን ትንንሽ ዳሶች ውስጥ መኖር ነበረባቸው፡፡