am_tq/lev/23/40.md

362 B

የያህዌን የዳስ በዓል ደስ እያላቸው ሲያከብሩ ሕዝብ ምን ማድረግ ነበረባቸው?

የመልካም ዛፍ ፍሬ፣ የዘንባባ ዝንጣፊ፣ የለመለመ ዛፍ ቅርንጫፍ፣ የአኻያ ዛፍ ቅርንጫፍ ይዘው በያህዌ ፊት ደስ እያላቸው ማክበር ነበረባቸው፡፡