am_tq/lev/22/20.md

236 B

ለያህዌ መሥዋዕት ከሚቀርብ ማንኛውም እንስሳ በጥብቅ የሚፈለግ ነገር ምንድነው?

ለያህዌ የሚቀርበው እንስሳ እንከን የሌለበት መሆን አለበት፡፡