am_tq/lev/22/12.md

281 B

ካህን ያልሆነ ሰው ያገባች የካህን ልጅ የተቀደሰውን ምግብ መብላት ይፈቀድላታልን?

ካልተፋታች ወይም ባልዋ ሞቶ ወደ አባቷ ቤት ካልተመለሰች በቀር ያን ማድረግ አትችልም፡፡