am_tq/lev/21/07.md

240 B

የካህን ልጅ ዝሙት አዳሪ በመሆን ራሷን ብታረክስ ምን መደረግ አለበት?

ዝሙት አዳሪ በመሆን ራሷን ያረከሰች የካህን ልጅ በእሳት መቃጠል አለባት፡፡