am_tq/lev/21/04.md

235 B

የራስ ጠጉራቸውንና ጢማቸውን በተመለከተ ካህናት ላይ የተደረገ ገደብ ምንድነው?

ካህናት ዐናታቸውንና የጢማቸውን ዙሪያ መላጨት የለባቸውም፡፡